ባሳለፍነው ማክሰኞ የተደረገው የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ጉዳይ አሁንም ዓለምን ትኩረት መሳቡን ቀጥሏል፡፡ ከምርጫው ውጤት መታወቅ በኋላ አሸናፊው ዶናልድ ትራምፕ በሚመሰርቱት ካቢኔ ውስጥ እነማንን ...
ሪፖርቱ በርካታ ህጻናት ከትምህርት ገበታ ውጪ የሆኑባቸው የአፍሪካ ሀገራትን ደረጃ ባወጣበት 18.18 ሚሊየን ህጻናት ከትምህርት ውጪ የሆኑባትን ናይጄርያ ቀዳሚ አድርጓታል፡፡ 11.1 ሚሊየን ህጻናት ...
የቀድሞው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እስራኤል ካትዝ አዲሱ የመከላከያ ሚኒስትር ሆነው ትናንት በፓርላማ በመገኘት ቃለመሃላ ፈጽመዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ባለፈው ማክሰኞ ዮቭ ጋላንትን ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ጥቅምት 29 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ የሰሞኑን ዋጋ አስቀጥሏል። አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ119.2044 ብር ...
የዲሞክራት ፓርቲ ዕጩዋ ካማላ ሀሪስ ጽንስ ማቋረጥ ጉዳይ የሰዎች መብት መሆን አለበት፣ ውሳኔው ለግለሰቦች መሰጠት አለበት በሚል ስትከራከር የሪፐብሊካኑ ዶናልድ ትራምፕ ደግሞ ይህ የሰዎች መብት ...
የእስራኤል ፓርላማ መንግስት በሽብር ክስ የተፈረደባቸው ሰዎች ቤተሰቦችን ከሀገሪቱ እንዲያስወጣ የሚፈቅድ ህግ አጸደቀ። ህጉ የሽብር ተግባር በመፈጸም አልያም በማበራታታት ጥፋተኛ ሆኖ የተገኘው አካል ...
የእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር 25 “ኤፍ -15” ጄቶችን ለመግዛት ከቦይንግ ኩባንያ ጋር ስምምነት መፈራረሙን አስታውቋል። የቦይንግ ዘመኑን የዋጁትና የቀጣዩ ትውልድ ”ኤፍ-15” ጄቶች ...
በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና በአማራ ክልል የጸጥታ ሃይሎች አማካኝነት ከአንድ ወር በላይ ለእስር የተዳረጉ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በአፋጣኝ እንዲለቀቁ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀ። ተቋሙ ...
የቴህራን ባለስልጣናት ይህን ይበሉ እንጂ ትራምፕ ዳግም ወደ ነጩ ቤተመንግስት ሲገቡ በኢራን የነዳጅ ኢንዱስትሪዎች ላይ ጠንከር ያሉ ማዕቀቦችን በመጣል እስራኤል የቴህራንን የኒዩክሌር ጣቢያዎች ...
የሰሜን አትላንቲክ ቃል ኪዳን ጦር ወይም ኔቶን ጨምሮ በርካታ ሀገራት 10 ሺህ የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች ወደ ሩሲያ መግባታቸውን ሲገልጹ ቆይተዋል። የወታደሮቹ ወደ ሩሲያ መምጣት ብዙ ትኩረት የሳበ ሲሆን ደቡብ ኮሪያን ጨምሮ ዩክሬን እና አሜሪካ ወታደሮቹ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ሲጠይቁ ሰንብተዋል። ...
ትራምፕ በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል ያለውን ጦርነት "በአንድ ቀን" ማቆም እንደሚችሉ ደጋግመው ተናግረዋል እንዴት ተብሎ ሲጠየቁ ድርድሮችን ተግባራዊ በማድረግ ከማለት በቀር ዝርዝር አተገባበሮችን ገልጸው አያውቁም፡፡ ...
በሶማሊያ የአሜሪካ አምባሳደር ሪቻርድ ራይሊ ሀገሪቱ ከተለያዩ ሀገራት ከተበደረችው 4.5 ቢሊዮን ዶላር ዕዳ ውስጥ ትልቁን ድርሻ የሚይዘው የአሜሪካ መሆኑን ገልጸው የእዳ ስረዛው ከባድ ዕዳ ላለባቸው ደሀ ሀገራት የብድር ይቅርታ ለማድረግ በአይኤምኤፍ በተዘጋጀው ማዕቀፍ መሰረት ገቢራዊ የሚሆን ነው ብለዋል ፡፡ ...