የቀድሞ የግሪክ ጠቅላይ ሚንስትር እና ሀገራቸው ወደ አውሮፓ የጋራ መገበያያ ገንዘብ እንድትቀላቀል ያደረጉት ኮስታስ ሲሚቲስ በ88 አመታቸው መመሞታቸውን የሃገሪቱ የመንግስት መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል፡ ...
የሶሪያ የሽግግር መንግስት ሚኒስትሮች ፕሬዝዳንት በሽር አል አሳድን ከስልጣን ካነሱ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በኳታር ባደረጉት ጉብኝት ዩናይትድ ስቴትስ በደማስቆ ላይ የጣለችውን ማዕቀብ እንድታነሳ ...
የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ትላንት ቅዳሜ ከዶናልድ ትራምፕ ጋር ለመገናኘት ወደ ፍሎሪዳ ድንገተኛ ጉዞ አድርገዋል። የአውሮፓ መሪዎች እአአ ጥር 20 ከሚካሄደው በዓለ ሲመት በፊት ...
በ100 ዓመታቸው እሑድ ታኅሣሥ 20 ቀን 2017 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ጂሚ ካርተር፣ ስድስት ቀናት የሚቆየው የቀብር እና የሽኝት ሥነ ሥርዐት ዛሬ ጀመረ። የቀብር ሥነ ሥርዓታቸው ጥር 1 ቀን 2017 ዓ/ም እንደሚፈፀም ታውቋል። የአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ለጂሚ ...
"አፍ ማስያዣ" ገንዘብ መክፈል ክስ ውሳኔ ለማስተላለፍ ጉዳዩን የያዙት ዳኛ በትናንትናው ዕለት ቀጠሮ ሰጥተዋል። ያልተጠበቀ እንደሆነ በተነገረለት የዳኛው እርምጃ መሰረት ፣ ትራምፕ ወደ ዋይት ሀውስ ...
የሩስያ መከላከያ ሚኒስቴር የሀገሪቱ ጦር በዩክሬን ምሥራቃዊ ሉሃንስክ ግዛት ውስጥ የምትገኘውን ናዲያ የተባለችውን መንደር መቆጣጠሩን እና በዩናይትድ ስቴትስ የተሰሩ ስምንት አታካምስ ሚሳኤሎችን ...
ሉሲ ወይም ድንቅነሽ ተብላ የተሰየመችው ቅሪተ አካል በአፋር ክልል ከተገኘች ዘንድሮ ኅዳር 15 ቀን 2017 ዓ.ም 50 ዓመቷን ደፍናለች፡፡ ቅሪተ አካሏን ካገኙት ዶናልድ ጆንሰን እንዲሁም፣ ከሉሲም ...
“ህንፃዎቹ የተወሰነ የርዕደ መሬት መጠንን ይቋቋማሉ” መንግሥት በኢትዮጵያ ያሉት አብዛኞቹ ህንፃዎች በዲዛይን ወቅት በሚፈጠር ክፍተትና በግንባታ ጥራት ጉድለት የተነሳ ለርዕደ መሬት አደጋ የተጋላጡ ...
ለሦስት ሳምንታት የፀጉር መሸፈኛ ሒጃብ ለብሰው ወደ ትምህርት ቤት እንዳይገቡ ተከልክለዋል፣ የተባሉ ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ችግር በሦስት ቀናት ውስጥ እንዲፈታ የትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ...
በአውሮፓውያኑ የዘመን መለወጫ፣ ሰዎች በሞቱበት የኒው ኦርሊንሱ ሽብር ጥቃት ተጠርጣሪ፣ ድርጊቱን በእስላማዊ መንግሥት አሸባሪ ቡድን ተነሳስቶ ብቻውን የፈጸመው ይመስላል ሲል፣ ኤፍ ቢ አይ ትላንት ...
በአሜሪካ ካልፎርኒያ ግዛት ውስጥ አንድ አነስተኛ አውሮፕላን ትላንት ሐሙስ ተከስክሶ ሁለት ሰዎች ሕይወታቸውን እንዳጡ ፖሊስ አስታውቋል። አውሮፕላኑ ደቡብ ካልፎርኒያ ውስጥ በሚገኘ አንድ የቤት ዕቃዎች ...